Month: June 2023

በጀርመን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ከጀርመን አፍሪካ የቢዝነስ ማህበር Managing Director Ms.Claudia Voß ጋር ተወያዩ

በጀርመን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ከጀርመን አፍሪካ የቢዝነስ ማህበር Managing Director Ms.Claudia Voß ጋር ጁን 06, 2023 ተወያይተዋል ። በዉይይቱ ወቅትም ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ የጀርመን አፍሪካ…

ስማችሁ ከዚህ በታች የተገለፀው በጀርመን አገር የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የመጣላችሁ መልዕክት ስላለ እየደወላችሁ እንድትጠይቁ እናስታውቃለን፡፡

ስማችሁ ከዚህ በታች የተገለፀው በጀርመን አገር የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የመጣላችሁ መልዕክት ስላለ እየደወላችሁ እንድትጠይቁ እናስታውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ     

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook