ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ከኮነራድ አደንአወር ፋውንዴሽን (konrad-adenauer-stiftung) የፖሊሲ አማካሪ ከሆኑት Mr. Mathias Kamp ጋር በኢትዮጵያ ከሚገኙ የተለያዩ የስራ አመራር፣ የምርምርና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር በቅንጅት ለመስራትና ለማጠናከር በተለይም ፋውንዴሽኑ ከአፍሪካ ልህቀት አካዳሚ ጋር በትብብር መስራት ስለሚቻልበት ሁኔታ ውይይት አድርገው መግባባት ላይ ደርሰዋል።

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook