የአገልግሎት መስጫ ቀን መቀየሩን ስለማሳወቅ
በኮለንና አከባቢው ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የቆንስላ አገልግሎት ለመስጠት Saturday & Sunday June 17 and 18,2023 ወይም ለቅዳሜ እና እሁድ ሰኔ 10 እና 11 ቀን 2015ዓ.ም ፕሮግራም ተይዞ የነበረው…
በኮለንና አከባቢው ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የቆንስላ አገልግሎት ለመስጠት Saturday & Sunday June 17 and 18,2023 ወይም ለቅዳሜ እና እሁድ ሰኔ 10 እና 11 ቀን 2015ዓ.ም ፕሮግራም ተይዞ የነበረው…
ስማችሁ ከዚህ በታች የተገለፀው በጀርመን አገር የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የመጣላችሁ መልዕክት ስላለ እየደወላችሁ እንድትጠይቁ እናስታውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ
አስፈላጊ የአገልግሎት ፎርሞች በዌብሳይታችን https://berlin.mfa.gov.et /ላይ ስለተቀመጠ በማተም (Print) በማድረግ ሞልታችሁ በአገልግሎት ቦታ እንድትገኙ
Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.