ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረው በኢትዮጵያ ኤምባሲ ስለምትፈለጉ በአካል በመቀረብ ወይም በስልክ ቁጥር +49-030 7720615 / +49-030 7720627 እየደወላችሁ እንድትጠይቁ እናሳውቃልን፡፡ 42 Post navigation ማስታወቂያ / Announcement ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ የመጣላችሁ እና ያመለከታችሁ ሲሆን እርማት የሚደረግ በመሆኑ በፍጥነት +49-030 7720615 እንድትደውሉ እናሳስባለን፤