Category: Announcements

በጀርመን ኑረንበርግ እና አካባቢው ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የአገልግሎት መስጫ ቀንና ቦታ ስለማሳወቅ

የመመዝገቢያ ሊንክ https://eeb2015.net/ አስፈላጊ የአገልግሎት ፎርሞች በዌብሳይታችን https://berlin.mfa.gov.et /ላይ ስለተቀመጠ በማተም (Print) በማድረግ ሞልታችሁ በአገልግሎት ቦታ እንድትገኙ

በጀርመን – ኮለን እና አከባቢው ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ።

June 24, 2023 በነበረው አግልግሎት በሥራ ምክንያት መምጣት ላልቻላችሁ ኢትዮጵያውያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያውያን ነገ June 25, 2023 ከጠዋት ከ9፡00 እስከ 12፡00 ድረስ ብቻ የቆንስላ አገልግሎት የምንሰጥ መሆኑን እየገለጽን ፤ በተጠቀሰው…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook