ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ፌደራል መንግስት የBrandenburg State ስቴት ሴክሬተሪና ተወካይ ከሆኑት Dr. Friederike Haase ጋር ውይይት በማድረግ፣ የክልሉ መንግስትና ኤምባሲው አብረው በጋራ ለመስራት የሚያስችሏቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። ዶ/ር ሃዝ ኤምባሲው ከክልሉ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር በተለይም በክልሉ ካሉ የትምህርት ፣ የምርምር ተቋማትና ባለሃብቶች ጋር አብሮ ለመስራት የሚያደርገውን ጥረት እንደሚያግዙ ገልጸዋል።

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook