18ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ”ብዝሃነት እና እኩልነት ለአገራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል የኤምባሲው ዲፕሎማቶችና ሠራተኞች በተገኙበት በፓናል ውይይት ተከብሯል፡፡

በጀርመን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ  ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርና ልዩ መልእክተኛ ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ የዘንድሮውን የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በማስመልከት መልእክት አስተላልፏል።

የፖናል ወይይት መነሻ ጽሑፍ በአምባሳደር ሃይላይ ቀርቦ ወይይት የተደረገ ሲሆን ብዝሃነታችንና እኩልነታችን አጣምረን በአንድነት ለአገራዊ ልማትና ዕድገት በጋራ መስራት አስፈላጊ መሆኑ በውይይቱ ወቅት አጽንኦት ተሰጥቶአል:

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook